Welcome

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።

ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን።

በዚህ ዌብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት እንዲሁም በጀርመን ሃገር ስላለው የቤ.ክ. እንቅስቃሴ እናስተዋውቃለን። ለዚህ ይጠቅማል የምትሉትን ሁሉ በኢሜይል እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን።

stmariam.jpg

Veröffentlicht in News. Kommentar schreiben »

Eine Antwort schreiben