|
ዕንቍጣጣሽ፥ ርእሰ ዐውደ ዓመት። (መስከረም ፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙) |
|
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረዎ! በአገራችን በኢትዮጵያ በደማቅ ሥነ ሥርዐት ስለሚከበረው ስለዚህ ታላቅ በዓል አባታችን ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ «የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት» በተባለው መጽሐፋቸው ከገጽ ፪፻፴፫ – ገጽ ፪፻፴፭ ያሰፈሩትን ከዚህ ማግኘት ይችላሉ። |
http://www.aleqayalewtamiru.org/new_year.html











