እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ እግዚአብሔር በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ፤ መልካም አዲስ አመት ፳፻፩

ዕንቍጣጣሽ፥ ርእሰ ዐውደ ዓመት።

(መስከረም ፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)

 

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረዎ!

በአገራችን በኢትዮጵያ በደማቅ ሥነ ሥርዐት ስለሚከበረው ስለዚህ ታላቅ በዓል አባታችን ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ «የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት»

 በተባለው መጽሐፋቸው ከገጽ ፪፻፴፫ – ገጽ ፪፻፴፭ ያሰፈሩትን ከዚህ ማግኘት ይችላሉ።

http://www.aleqayalewtamiru.org/new_year.html

 

 

 

Veröffentlicht in News. Kommentar schreiben »

Eine Antwort schreiben