enku51

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ እግዚአብሔር በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ፤ መልካም አዲስ አመት ፳፻፬

ዕንቍጣጣሽ፥ ርእሰ ዐውደ ዓመት።

(መስከረም ፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ∙ ም∙)

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገረዎ!

በአገራችን በኢትዮጵያ በደማቅ ሥነ ሥርዐት ስለሚከበረው ስለዚህ ታላቅ በዓል አባታችን ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ «የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት»

 በተባለው መጽሐፋቸው ከገጽ ፪፻፴፫ – ገጽ ፪፻፴፭ ያሰፈሩትን ከዚህ ማግኘት ይችላሉ።

http://www.aleqayalewtamiru.org/new_year.html

By Bete Mariam Veröffentlicht in News