|
ዕንቍጣጣሽ፥ ርእሰ ዐውደ ዓመት። (መስከረም ፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ∙ ም∙) |
|
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገረዎ! በአገራችን በኢትዮጵያ በደማቅ ሥነ ሥርዐት ስለሚከበረው ስለዚህ ታላቅ በዓል አባታችን ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ «የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት» በተባለው መጽሐፋቸው ከገጽ ፪፻፴፫ – ገጽ ፪፻፴፭ ያሰፈሩትን ከዚህ ማግኘት ይችላሉ። |
Sep
11
2011
